
0
اضافة الي المفضلة
ቤነዲክት ክሮሰንት
Ingredients
ቤነዲክት ሶስ
የአቮካዶ ሶስ
ለማስዋቢያ
መመሪያዎች
ውጤቶች
- በእሳት ላይ ውሃ እና 1 የሻይ ማንኪያ ኮምጣጤ ጨምሩ እና እስከሚፈላ ድረስ ተዉት፤ ከዚያም በእጅ ማማሰያ ማሽን(ዊስክ) ተጠቅማችሁ ክብ እየሰራችሁ አማስሉት፡፡
- እንቁላሎቹን ጎድጓዳ ሳህን ውስጥ ጨምሩ፡፡ ከዚያም በፍጥነት ውሃው ላይ ጨምሩ፡፡ ከዚያም የሚበስሉበትን ደረጃ ምረጡ፡፡ ሙሉ በሙሉ ለመብሰል 10 ደቂቃዎች ይፈጃሉ፡፡
በጎድጓዳ ሳህን ውስጥ, የእንቁላል አስኳሎችን፣ ማብሰያ ክሬም, 1 የሻይ ማንኪያ ኮምጣጤ, የሎሚ ጭማቂ, ቅቤ, ውሃ ጨምሩ እና አቀላቅሉ፡፡
ከፈለጋችሁ ቢጫ የምግብ ማቅለሚያ መጨመር ትችላላችሁ፡፡
- ከዚያም በእሳት ላይ የሚገኘው ድስት ወይም መጥበሻ ላይ ጨምሩት እና ለአንድ ደቂቃ ያህል ሰታቆሙ በፍጥነት አቀላቅሉት፡፡
- አቮካዶ ቅይጥ: በእጃችሁ የተጨፈለቀ አቮካዶ, ጨው, ቁንዶ በርበሬ, ፓፕሪካ, የሎሚ ጭማቂ አቀላቅሉ፡፡
- ክሮሰንቱን ተጠቀሙ
- አቮካዶ ጨምሩ
- እንቁላሎችን ጨምሩ
- ሶሱን ጨምሩ
- በተፈቀፈቀ ፓርመዣን, የጣልያን ቅመሞች እና የተሰባበረ ፓፕሪካ አስውቡ

العربية
Swahili
Sinhalese
Tigrinya