حصص الطعام: 1
الانتقال للوصفة
0 اضافة الي المفضلة
0 اضافة الي المفضلة

ቤነዲክት ክሮሰንት

حصص الطعام: 1

Ingredients

ቤነዲክት ሶስ

የአቮካዶ ሶስ

ለማስዋቢያ

መመሪያዎች

ውጤቶች

  1. በእሳት ላይ ውሃ እና 1 የሻይ ማንኪያ ኮምጣጤ ጨምሩ እና እስከሚፈላ ድረስ ተዉት፤ ከዚያም በእጅ ማማሰያ ማሽን(ዊስክ) ተጠቅማችሁ ክብ እየሰራችሁ አማስሉት፡፡
  2. እንቁላሎቹን ጎድጓዳ ሳህን ውስጥ ጨምሩ፡፡ ከዚያም በፍጥነት ውሃው ላይ ጨምሩ፡፡ ከዚያም የሚበስሉበትን ደረጃ ምረጡ፡፡ ሙሉ በሙሉ ለመብሰል 10 ደቂቃዎች ይፈጃሉ፡፡
  3. በጎድጓዳ ሳህን ውስጥ, የእንቁላል አስኳሎችን፣ ማብሰያ ክሬም, 1 የሻይ ማንኪያ ኮምጣጤ, የሎሚ ጭማቂ, ቅቤ, ውሃ ጨምሩ እና አቀላቅሉ፡፡

    ከፈለጋችሁ ቢጫ የምግብ ማቅለሚያ መጨመር ትችላላችሁ፡፡

  4. ከዚያም በእሳት ላይ የሚገኘው ድስት ወይም መጥበሻ ላይ ጨምሩት እና ለአንድ ደቂቃ ያህል ሰታቆሙ በፍጥነት አቀላቅሉት፡፡
  5. አቮካዶ ቅይጥ: በእጃችሁ የተጨፈለቀ አቮካዶ, ጨው, ቁንዶ በርበሬ, ፓፕሪካ, የሎሚ ጭማቂ አቀላቅሉ፡፡
  6. ክሮሰንቱን ተጠቀሙ
  7. አቮካዶ ጨምሩ
  8. እንቁላሎችን ጨምሩ
  9. ሶሱን ጨምሩ
  10. በተፈቀፈቀ ፓርመዣን, የጣልያን ቅመሞች እና የተሰባበረ ፓፕሪካ አስውቡ