حصص الطعام: 5
الانتقال للوصفة
0 اضافة الي المفضلة
0 اضافة الي المفضلة

ሃኒት ስጋ

حصص الطعام: 5

Ingredients

ቅመሞች

መመሪያዎች

ውጤቶች

  1. ስጋውን በጨው እና ብዛር ቅመም ቀምሙት፤ ከዚያም በቅቤ ማጥለያ ወረቀት ላይ፣ ከዚያ ቲን ፎይል ላይ አስቀምጡት

  2. ዝጉት እና በግፊት ማብሰያላይ አስቀምጡት፡፡ ከታች ውሃ ሊኖር ይገባል፤ ከዚያም ከላዩ ላይ ከፍ ያለ ማንጠልጠያ አድርጉ፣ ከዚያ ስጋውን አድርጉ

  3. ለአንድ ሰዓት ከግማሽ ያህል እንዲበስል ተዉት

  4. መቀመም: የነጭ ሽንኩርት ድልህ, የቲማቲም ድልህ, ብዛር ቅመም, የወይራ ዘይት እና ቀይ-ቢጫ የምግብ ቀለም ቀላቅሉ፡፡

  5. ሰዓቱ ከሞላ በኋላ፤ ስጋውን በኦቨን ትሪ ላይ አስቀምጡ
  6. የተብላላውን ስጋ ጨምሩበት
  7. በ200 ሙቀት ለ10 ደቂቃዎች ያሀል ከላይ እና ከታች በኦቨን ውስጥ አብስሉት፡፡ ከዚያም ጊ(የተጣራ ቅቤ) በቲን ፎይል አድርጋችሁ እስከሚጨስ ድረስ ከሰል አድርጉበት፡፡
  8. ለሩዙ: ጊ(የተጣራ ቅቤ)፣ ሙሉ ቅመሞች፣ ብዛር ቅመም እና በርበሬ በእሳት ላይ አድርጉ እና ቀላቅሉ

  9. ከዚያም ሩዝ, ጨው, እና ውሃ ጨምራችሁ እንዲበስል ተዉት
  10. የተጠበሱ ሽንኩርቶችን፣ ቀይ በርቱካናማ እና ቢጫ የምግብ ማቅለሚያ ጨምሩ፣ ጊ(የተጣራ ቅቤ) እና ከሰል የያዘውን ቲን ጨምሩ፣ የተወሰነ የስጋ ውሃ((ከበሰለ በኋላ በቲን ውስጥ ወሃው ይወጣል) ጨምሩ ከዚያ ክዳኑን ክደኑት